Loading...
የጠላት ጥበቃ ዱዓ (ሱረቱ አስ-ሷፋት)
Language: Amharic
فَأَرَادُوا بِهِ كَيْدًا فَجَعَلْنَاهُمُ الْأَسْفَلِينَ ﴿٩٨﴾
ፈ አራዱ ቢሂ ከይደን ፈጀዐልናሁሙል አስፈሊን።
(98) ለእርሱም ተንኮልን አሰቡ፤ በጣም ተዋራጆችም አደረግናቸው። (ሱረቱ አስ-ሷፋት፡ 98)
Reference: ሱራ አስ-ሳፋት ፴፯:፺፰