Loading...
Language: Amharic
وَلَقَدْ أَرْسَلْنَا رُسُلًا مِّن قَبْلِكَ مِنْهُم مَّن قَصَصْنَا عَلَيْكَ وَمِنْهُم مَّن لَّمْ نَقْصُصْ عَلَيْكَ ۗ وَمَا كَانَ لِرَسُولٍ أَن يَأْتِيَ بِآيَةٍ إِلَّا بِإِذْنِ اللَّـهِ ۚ فَإِذَا جَاءَ أَمْرُ اللَّـهِ قُضِيَ بِالْحَقِّ وَخَسِرَ هُنَالِكَ الْمُبْطِلُونَ ﴿٧٨﴾
ወለቀድ አርሰልና ሩሱለም ሚን ቀብሊከ ሚንሁም መን ቀሰስና ዐለይከ ወሚንሁም መለም ነቅሱስ ዐለይክ፤ ወማ ካነ ሊረሱሊን አን የእቲየ ቢአያቲን ኢላ ቢኢዝኒላህ፤ ፈኢዛ ጃአ አምሩላሂ ቁዲየ ቢል ሀቂ ወኸሲረ ሁናሊከል ሙብጢሉን።
ከአንተ በፊትም መልእክተኞችን በእርግጥ ልከናል፤ ከነርሱ በአንተ ላይ የተረክንልህ አለ፤ ከነርሱም በአንተ ላይ ያልተረክንልህ አለ፤ ለማንኛውም መልእክተኛ በአላህ ፈቃድ ካልሆነ ተአምርን ሊያመጣ አይገባውም፤ የአላህም ትእዛዝ በመጣ ጊዜ፣ በእውነት ተፈረደ፤ እዚያም አጥፊዎቹ ከሰሩ። (ሱረቱ ጋፊር፡ 78)
Reference: ሱራ ጋፊር ፵:፸፰