Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ከእናንተ መካከል ማንም ዉዱእ አድርጎ እና ዉዱኡን በአግባቡ አከናውኖ፣ ከዚያም እንዲህ ካለ -
أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيْكَ لَهُ وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُوْلُهُ
አሽ-ሀዱ አን ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ወ አሽ ሀዱ አነ ሙሀመደን አብዱሁ ወ ረሱሉሁ
ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ የለም ብዬ እመሰክራለሁ፤ እርሱ ብቻውን ነው፤ ተጋሪ የለውም። እናም ሙሀመድ (ሶ.ዐ.ወ) ባሪያው እና መልእክተኛው መሆናቸውን እመሰክራለሁ። ስምንቱ የጀነት በሮች ይከፈቱለታል፤ በፈለገው በር (ወደ ጀነት) ይገባል።
Reference: ሙስሊም፡ ፪፻፴፬