Loading...
Language: Amharic
وَلَوْ جَعَلْنَاهُ قُرْآنًا أَعْجَمِيًّا لَّقَالُوا لَوْلَا فُصِّلَتْ آيَاتُهُ ۖ أَأَعْجَمِيٌّ وَعَرَبِيٌّ ۗ قُلْ هُوَ لِلَّذِينَ آمَنُوا هُدًى وَشِفَاءٌ ۖ وَالَّذِينَ لَا يُؤْمِنُونَ فِي آذَانِهِمْ وَقْرٌ وَهُوَ عَلَيْهِمْ عَمًى ۚ أُولَـٰئِكَ يُنَادَوْنَ مِن مَّكَانٍ بَعِيدٍ ﴿٤٤﴾
ወለው ጀዐልናሁ ቁርአነን አዕጀሚየል ለቃሉ ለውላ ፉሲለት አያቱሁ አ አዕጀሚዩን ወዐረቢይ፤ ቁል ሁወ ሊለዚነ አመኑ ሁደን ወሺፋእ፤ ወለዚነ ላ ዩእሚኑነ ፊ አዛኒሂም ወቅሩን ወሁወ ዐለይሂም ዐማ፤ ኡላኢከ ዩናደውነ ሚም መካኒም በዒድ።
(44) (ቁርኣኑን) አ ጃሚ (ቋንቋ ተናጋሪ) በሆነ ኖሮ «አንቀጾቹ ለምን አልተብራሩም? (መጽሐፉ) አ ጃሚ፣ (መልእክተኛው) አረቢያዊ ይሆንን?» ባሉ ነበር፤ እርሱ ለነዚያ ላመኑት መምሪያና ፈውስ ነው በል፤ እነዚያም የማያምኑት በጆሮዎቻቸው ውስጥ ድንቁርና አለባቸው፤ እርሱም በነሱ ላይ ዕውርነት ነው፤ እነዚያ ከሩቅ ቦታ ይጠራሉ (አይሰሙም)። (ሱረቱ ፉሲላት፡ 44)
Reference: ሱራ ፉሲለት ፵፩:፵፬