Loading...
Language: Amharic
إِنَّ شَجَرَتَ الزَّقُّومِ ﴿٤٣﴾ طَعَامُ الْأَثِيمِ ﴿٤٤﴾ كَالْمُهْلِ يَغْلِي فِي الْبُطُونِ ﴿٤٥﴾ كَغَلْيِ الْحَمِيمِ ﴿٤٦﴾ خُذُوهُ فَاعْتِلُوهُ إِلَىٰ سَوَاءِ الْجَحِيمِ ﴿٤٧﴾ ثُمَّ صُبُّوا فَوْقَ رَأْسِهِ مِنْ عَذَابِ الْحَمِيمِ ﴿٤٨﴾ ذُقْ إِنَّكَ أَنتَ الْعَزِيزُ الْكَرِيمُ ﴿٤٩﴾ إِنَّ هَـٰذَا مَا كُنتُم بِهِ تَمْتَرُونَ ﴿٥٠﴾
ኢንነ ሸጀረተዝ ዘቁም። ጠዐሙል አሲም። ከልሙህሊ የግሊ ፊል ቡጡን። ከገልዪል ሀሚም። ኹዙሁ ፈዕቲሉሁ ኢላ ሰዋኢል ጀሂም። ሱመ ሱቡ ፈውቀ ረእሲሂ ሚን ዐዛቢል ሀሚም። ዙቅ ኢንነከ አንተል ዐዚዙል ከሪም። ኢንነ ሀዛ ማ ኩንቱም ቢሂ ተምተሩን።
(43) የዘቁም ዛፍ፤ (44) የኃጢአተኛው ምግብ ናት። (45) እንደ ቀለጠ ናስ በሆዶች ውስጥ ትፈላለች። (46) እንደ ሙቅ ውሃ መፍላት። (47) «ያዙት፤ ወደ ገሃነም መካከልም ጎትቱት። (48) ከዚያም ከአናቱ ላይ ከፈላው ውሃ ቅጣት አፍስሱበት» (ይባላል)። (49) «ቅመስ፤ አንተ አሸናፊው ቸሩ ነህና» (ይባላል)። (50) «ይህ ያ በእርሱ ትጠራጠሩበት የነበራችሁት ነው»። (ሱረቱ አድ-ዱኻን፡ 43-50)
Reference: ሱራ አድ-ዱኻን ፵፬: ፵፫-፶