Loading...
Language: Amharic
وَيْلٌ لِّكُلِّ أَفَّاكٍ أَثِيمٍ ﴿٧﴾ يَسْمَعُ آيَاتِ اللَّـهِ تُتْلَىٰ عَلَيْهِ ثُمَّ يُصِرُّ مُسْتَكْبِرًا كَأَن لَّمْ يَسْمَعْهَا ۖ فَبَشِّرْهُ بِعَذَابٍ أَلِيمٍ ﴿٨﴾
ወይሉል ሊኩሊ አፋኪን አሲም። የሰምዑ አያቲላሂ ቱትላ ዐለይሂ ሱመ ዩሲሩ ሙስተክቢረን ከ አለም የሰመዕሀ ፈበሺርሁ ቢዐዛቢን አሊም።
(7) ወዮለት፤ ለውሸታም ኃጢአተኛ ሁሉ። (8) የአላህ አንቀጾች በእርሱ ላይ ሲነበቡ ይሰማል፤ ከዚያም እንዳልሰማቸው ሆኖ በኩራት ይዘወትራል፤ በአሳማሚ ቅጣት አብስረው። (ሱረቱ አል-ጃሲያ፡ 7-8)
Reference: ሱራ አል-ጃሲያህ ፵፭: ፯-፰