Loading...
Language: Amharic
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّ مِنْ أَزْوَاجِكُمْ وَأَوْلَادِكُمْ عَدُوًّا لَّكُمْ فَاحْذَرُوهُمْ ۚ وَإِن تَعْفُوا وَتَصْفَحُوا وَتَغْفِرُوا فَإِنَّ اللَّـهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ ﴿١٤﴾ إِنَّمَا أَمْوَالُكُمْ وَأَوْلَادُكُمْ فِتْنَةٌ ۚ وَاللَّـهُ عِندَهُ أَجْرٌ عَظِيمٌ ﴿١٥﴾ فَاتَّقُوا اللَّـهَ مَا اسْتَطَعْتُمْ وَاسْمَعُوا وَأَطِيعُوا وَأَنفِقُوا خَيْرًا لِّأَنفُسِكُمْ ۗ وَمَن يُوقَ شُحَّ نَفْسِهِ فَأُولَـٰئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ ﴿١٦﴾
ያ አዩሀለዚነ አመኑ ኢንነ ሚን አዝዋጂኩም ወአውላዲኩም ዐዱወል ለኩም ፈህዘሩሁም፤ ወኢን ተዕፉ ወተስፈሁ ወተግፊሩ ፈኢንነላሀ ገፉሩር ረሂም። ኢንነማ አምዋሉኩም ወአውላዱኩም ፊትንህ፤ ወላሁ ዒንደሁ አጅሩን ዐዚም። ፈተቁላሀ መስተጠዕቱም ወስመዑ ወአጢዑ ወአንፊቁ ኸይረል ሊአንፉሲኩም፤ ወመን ዩቀ ሹሀ ነፍሲሂ ፈኡላኢከ ሁሙል ሙፍሊሁን።
(14) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከሚስቶቻችሁና ከልጆቻችሁ ለናንተ ጠላት የሆኑ አለና ተጠንቀቁአቸው፤ ይቅር ብትሉ፣ ብታልፉም፣ ብትምሩም፣ አላህ መሃሪ አዛኝ ነውና። (15) ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁ ለናንተ ፈተና ብቻ ናቸው፤ አላህም እርሱ ዘንድ ታላቅ ምንዳ አለው። (16) አላህንም የቻላችሁትን ያህል ፍሩት፤ ስሙም፤ ታዘዙም፤ ለነፍሶቻችሁም መልካምን (ገንዘብ) ለግሱ፤ የነፍሱንም ስስት የሚጠበቅ ሰው እነዚያ እነሱ የፈለጉትን የሚያገኙ ናቸው። (ሱረቱ አት-ተጋቡን፡ 14-16)
Reference: ሱራ አት-ተጋቡን ፷፬: ፲፬-፲፮