Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا أَخْرِجْنَا مِنْ هَـٰذِهِ الْقَرْيَةِ الظَّالِمِ أَهْلُهَا وَاجْعَل لَّنَا مِن لَّدُنكَ وَلِيًّا وَاجْعَل لَّنَا مِن لَّدُنكَ نَصِيرًا
ረበና አኽሪጅና ሚን ሀዚሂል ቀርየቲዝ ዞሊሚ አህሉሀ ወጅዐል ለና ሚን ለዱንከ ወሊየን ወጅዐል ለና ሚን ለዱንከ ነሲራ።
«ጌታችን ሆይ! ከዚች ባለቤቶቿ በደዮች ከሆነች ከተማ አውጣን፤ ለአንተም ዘንድ ለእኛ አማላጅን አድርግልን፤ ከአንተም ዘንድ ለእኛ ረዳትን አድርግልን።»
Reference: ሱራ አን-ኒሳእ ፬:፸፭