Loading...
Language: Amharic
عَلَى اللَّهِ تَوَكَّلْنَا رَبَّنَا لَا تَجْعَلْنَا فِتْنَةً لِّلْقَوْمِ الظَّالِمِينَ ﴿٨٥﴾ وَنَجِّنَا بِرَحْمَتِكَ مِنَ الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ ﴿٨٦﴾
ዐለላሂ ተወከልና ረበና ላ ተጅዐልና ፊቲነተል ሊል ቀውሚዝ ዞሊሚን። ወነጂና ቢራህመቲከ ሚነል ቀውሚል ካፊሪን።
(85) «በአላህ ላይ ተጠጋን፤ ጌታችን ሆይ! ለነዚያ ለበደሉት ህዝቦች መፈተኛ አታድርገን። (86) ከነዚያም ከካዱት ህዝቦች በእዝነትህ አድነን» አሉ። (ሱረቱ ዩኑስ፡ 85-86)
Reference: ሱራ ዩኑስ ፲: ፹፭-፹፮