Loading...
ከአፊራሾች ለመጠበቅ የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አል-አንከቡት)
Language: Amharic
رَبِّ انصُرْنِي عَلَى الْقَوْمِ الْمُفْسِدِينَ
ረቢን ሱርኒ ዐለል ቀውሚል ሙፍሲዲን።
«ጌታዬ ሆይ! በአፊራሾቹ ህዝቦች ላይ እርዳኝ» አለ። (ሱረቱ አል-አንከቡት፡ 30)
Reference: ሱራ አል-አንከቡት ፳፱:፴