Loading...
ከበዳዮች ጋር ላለመሆን የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አል-አዕራፍ)
Language: Amharic
رَبَّنَا لَا تَجْعَلْنَا مَعَ الْقَوْمِ الظَّالِمِينَ
ረበና ላ ተጅዐልና መዐል ቀውሚዝ ዞሊሚን።
«ጌታችን ሆይ! ከበዳዮቹ ህዝቦች ጋር አታድርገን።»
Reference: ሱራ አል-አዕራፍ ፯:፵፸