Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ምርጡ ዱዓ የአራፋ ቀን ዱዓ ነው። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) የቀሩት ምርጡ ዱዓ -
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيءٍ قَدِيرٌ
ላ ኢላሀ ኢለላሁ፣ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል-ሙልኩ ወ ለሁል-ሀምዱ፣ ወ ሁወ ‛አላ ኩሊ ሸይ’ኢን ቀዲር
ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ የለም፣ እርሱ ብቻውን ነው፣ ተጋሪ የለውም። ንግስና የርሱ ነው፤ ምስጋናም የርሱ ነው፤ እርሱም በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው።
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፭፻፹፭