Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በሌሊት ሲነሱ ሶላትን ይጀምሩ ነበር። ከዚያም እንዲህ ይሉ ነበር፡-
اِهْدِنِي لِمَا اخْتُلِفَ فِيهِ مِنَ الْحَقِّ بِإِذْنِكَ إِنَّكَ تَهْدِي مَنْ تَشَاءُ إِلَى صِرَاطٍ مُّسْتَقِيْمٍ
ኢህዲኒ ሊመክቱሊፈ ፊሂ ሚነል-ሀቂ ቢኢዝኒከ ኢነከ ተህዲ መን ተሻኡ ኢላ ሲራጢም ሙስተቂም
በእርሱ ውስጥ እውነትን በተመለከተ ልዩነት በተፈጠረበት ነገር፣ በአንተ ፈቃድ ምራኝ፤ አንተ የምትሻውን ሰው ወደ ቀጥተኛ መንገድ ትመራለህና።
Reference: ሙስሊም፡ ፯፻፸