Loading...
Language: Amharic
رَبِّ ٱلسِّجْنُ أَحَبُّ إِلَىَّ مِمَّا يَدْعُونَنِىٓ إِلَيْهِ ۖ وَإِلَّا تَصْرِفْ عَنِّى كَيْدَهُنَّ أَصْبُ إِلَيْهِنَّ وَأَكُن مِّنَ ٱلْجَٰهِلِينَ
ረቢስ ሲጅኑ አሀቡ ኢለይየ ሚማ የድዑነኒ ኢለይህ፤ ወኢላ ተስሪፍ ዐኒ ከይደሁነ አስቡ ኢለይሂነ ወአኩም ሚነል ጃሂሊን።
«ጌታዬ ሆይ! ወደርሱ ከሚጠሩኝ ነገር (ዝሙት) ይልቅ እስር ቤት ለኔ ተወዳጅ ነው፤ የተንኮላቸውንም (ተጽእኖ) ከኔ ባትመልስልኝ፣ ወደ ወንጀል እዘነብላለሁ፤ ከማይረቡትም ሰዎች እሆናለሁ» አለ። (ሱረቱ ዩሱፍ፡ 33)
Reference: ሱራ ዩሱፍ ፲፪:፴፫