Loading...
ለህመም እና ለችግር እፎይታ የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አል-አንቢያ)
Language: Amharic
أَنِّي مَسَّنِيَ الضُّرُّ وَأَنتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ
አንኒ መሰኒየድ ዱሩ ወአንተ አርሀሙር ራሂሚን።
«እኔ መከራ አገኘኝ፤ አንተም ከኣዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ።»
Reference: ሱራ አል-አንቢያእ ፳፩:፹፫