Loading...
ቤተሰብን ከመጥፎ ስራ ለመጠበቅ የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አሽ-ሹዐራእ)
Language: Amharic
رَبِّ نَجِّنِي وَأَهْلِي مِمَّا يَعْمَلُونَ
ረቢ ነጂኒ ወአህሊ ሚማ የዕመሉን።
«ጌታዬ ሆይ! እኔንም ቤተሰቦቼንም (እነዚህ) ከሚሰሩት (መጥፎ) ስራ አድነን» አለ። (ሱረቱ አሽ-ሹዐራእ፡ 169)
Reference: ሱራ አሽ-ሹዐራእ ፳፮:፻፷፱