Loading...
በጭንቀት ጊዜ ለእርዳታ የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አል-ቀመር)
Language: Amharic
أَنِّي مَغْلُوبٌ فَانتَصِرْ
አንኒ መግሉቡን ፈንተሲር።
«ጌታውንም፡- እኔ የተሸነፍኩ ነኝና እርዳኝ ሲል ለመነ።» (ሱረቱ አል-ቀመር፡ 10)
Reference: ሱራ አል-ቀመር ፶፬:፲