Loading...
የይቅርታ ዱዓ (ሱረቱ አል-ቀሷስ)
Language: Amharic
رَبِّ إِنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي فَاغْفِرْ لِي
ረቢ ኢኒ ዘለምቱ ነፍሲ ፈግፊር ሊ።
«ጌታዬ ሆይ! እኔ ነፍሴን በደልኩ፤ ስለዚህ ምረኝ» አለ። ማረውም፤ እነሆ እርሱ መሃሪ አዛኝ ነውና። (ሱረቱ አል-ቀሷስ፡ 16)
Reference: ሱራ አል-ቀሰስ ፳፰:፲፮