Loading...
Language: Amharic
رَبِّ اجْعَلْنِي مُقِيمَ الصَّلَاةِ وَمِن ذُرِّيَّتِي ۚ رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَاءِ ﴿٤٠﴾ رَبَّنَا اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِنِينَ يَوْمَ يَقُومُ الْحِسَابُ ﴿٤١﴾
ረቢጅዐልኒ ሙቂመስ ሰላቲ ወሚን ዙርሪየቲ ረበና ወተቀበል ዱዓእ። ረበነግፊር ሊ ወሊዋሊደይየ ወሊል ሙእሚኒነ የውመ የቁሙል ሂሳብ።
«ጌታዬ ሆይ! ሶላትን አዘውትረው ከሚሰግዱት አድርገኝ፤ ከዘሮቼም (አድርግ)፤ ጌታችን ሆይ! ዱዓዬንም ተቀበለኝ። (40) ጌታችን ሆይ! ለኔም፣ ለወላጆቼም፣ ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ምህረትን አድርግ።» (ሱረቱ ኢብራሂም፡ 40-41)
Reference: ሱራ ኢብራሂም ፲፬:፵-፵፩