Loading...
ምህረትን እና እዝነትን ለመፈለግ የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አል-ሙእሚኑን)
Language: Amharic
رَبَّنَا آمَنَّا فَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا وَأَنتَ خَيْرُ الرَّاحِمِينَ
ረበና አመንና ፈግፊር ለና ወርሀምና ወአንተ ኸይሩር ራሂሚን።
«ጌታችን ሆይ! አምነናልና ማረን፤ እዘንልንም፤ አንተም ከኣዛኞች ሁሉ በላጭ ነህ።» (ሱረቱ አል-ሙእሚኑን፡ 109)
Reference: ሱራ አል-ሙእሚኑን ፳፫:፻፱