Loading...
ለአላህ ምህረት እና ደግነት የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አል-ሙእሚኑን)
Language: Amharic
رَّبِّ اغْفِرْ وَارْحَمْ وَأَنتَ خَيْرُ الرَّاحِمِينَ
ረቢግፊር ወርሀም ወአንተ ኸይሩር ራሂሚን።
«ጌታዬ ሆይ! ምህረትን ስጥ፤ እዘንም፤ አንተም ከኣዛኞች ሁሉ በላጭ ነህ» በል። (ሱረቱ አል-ሙእሚኑን፡ 118)
Reference: ሱራ አል-ሙእሚኑን ፳፫:፻፲፰