Loading...
Language: Amharic
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንደዘገቡት፡- ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «የዶሮ ጩኸት ስትሰሙ፣ የአላህን በረከቶች ጠይቁ፣ (ምክንያቱም ጩኸታቸው የሚያመለክተው) መላእክትን አይተዋልና። እናም የአህያ ጩኸት ስትሰሙ፣ በአላህ ከሰይጣን (ሸይጧን) ተጠበቁ፣ ምክንያቱም (ጩኸታቸው የሚያመለክተው) ሰይጣንን አይተዋልና።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፴፫፻፫