Loading...
Language: Amharic
رَبِّ اغْفِرْ لِي وَلِأَخِي وَأَدْخِلْنَا فِي رَحْمَتِكَ ۖ وَأَنْتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ
ረቢግፊር ሊ ወሊአኺ ወአድኺልና ፊ ራህመቲከ ወአንተ አርሀሙር ራሂሚን።
«ጌታዬ ሆይ! ለኔም ለወንድሜም ምህረትን አድርግ፤ በእዝነትህም ውስጥ አግባን፤ አንተም ከኣዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ» አለ። (ሱረቱ አል-አዕራፍ፡ 151)
Reference: ሱራ አል-አዕራፍ ፯:፻፶፩