Loading...
ለመታዘዝ እና ለይቅርታ የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አል-በቀራ)
Language: Amharic
سَمِعْنَا وَأَطَعْنَا ۖ غُفْرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ
ሰሚዕና ወአጠዕና ጉፍራነከ ረበና ወኢለይከል መሲር።
«ሰማን፤ ታዘዝንም፤ ጌታችን ሆይ! ምህረትህን (እንሻለን)፤ መመለሻም ወደ አንተ ነው።» (ሱረቱ አል-በቀራ፡ 285)
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፪፻፹፭