Loading...
ለይቅርታ እና ከእሳት ለመጠበቅ የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን)
Language: Amharic
رَبَّنَا إِنَّنَا آمَنَّا فَاغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
ረበና ኢንነና አመንና ፈግፊር ለና ዙኑገና ወቂና ዐዛበን ናር።
«ጌታችን ሆይ! እኛ አመንን፤ ለእኛም ኃጢአቶቻችንን ማርልን፤ የእሳትንም ቅጣት ጠብቀን»። (ሱረቱ አሊ-ዒምራን፡ 16)
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፲፮