Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا اغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَإِسْرَافَنَا فِي أَمْرِنَا وَثَبِّتْ أَقْدَامَنَا وَانصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ
ረበነግፊር ለና ዙኑገና ወኢስራፈና ፊ አምሪና ወሰቢት አቅዳመና ወንሱርና ዐለል ቀውሚል ካፊሪን።
«ጌታችን ሆይ! ኃጢአቶቻችንን፣ በነገራችንም ላይ ድንበር ማለፋችንን ለኛ ማርልን፤ ጫማዎቻችንንም አረጋጋልን፤ በካፊሮቹም ህዝቦች ላይ እርዳን»። (ሱረቱ አሊ-ዒምራን፡ 147)
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፻፵፯