Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا ظَلَمْنَا أَنفُسَنَا وَإِن لَّمْ تَغْفِرْ لَنَا وَتَرْحَمْنَا لَنَكُونَنَّ مِنَ الْخَاسِرِينَ
ረበና ዘለምና አንፉሰና ወኢለም ተግፊር ለና ወተርሀምና ለነኩነንነ ሚነል ኻሲሪን።
«ጌታችን ሆይ! ነፍሶቻችንን በደልን፤ ለእኛም ባትምረን ባታዝንልንም፣ በእርግጥ ከከሰሩት እንሆናለን» አሉ። (ሱረቱ አል-አዕራፍ፡ 23)
Reference: ሱራ አል-አዕራፍ ፯:፳፫