Loading...
Language: Amharic
رَبِّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ أَنْ أَسْأَلَكَ مَا لَيْسَ لِي بِهِ عِلْمٌ ۖ وَإِلَّا تَغْفِرْ لِي وَتَرْحَمْنِي أَكُن مِّنَ الْخَاسِرِينَ
ረቢ ኢኒ አዑዙ ቢከ አን አስአለከ ማ ለይሰ ሊ ቢሂ ዒልም፤ ወኢላ ተግፊር ሊ ወተርሀምኒ አኩም ሚነል ኻሲሪን።
«ጌታዬ ሆይ! እኔ ለኔ በእርሱ እውቀት የሌለኝን ነገር ልጠይቅህ ባንተ እጠበቃለሁ፤ ለኔም ባትምረኝ፣ ባታዝንልኝም፣ ከከሰሩት እሆናለሁ» አለ። (ሱረቱ ሁድ፡ 47)
Reference: ሱራ ሁድ ፲፩:፵፯