Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا اغْفِرْ لَنَا وَلِإِخْوَانِنَا الَّذِينَ سَبَقُونَا بِالْإِيمَانِ وَلَا تَجْعَلْ فِي قُلُوبِنَا غِلًّا لِّلَّذِينَ آمَنُوا رَبَّنَا إِنَّكَ رَءُوفٌ رَّحِيمٌ
ረበነግፊር ለና ወሊ ኢኽዋኒነለዚነ ሰበቁና ቢል ኢማኒ ወላ ተጅዐል ፊ ቁሉቢና ጊለል ሊለዚነ አመኑ ረበና ኢንነከ ረኡፉር ረሂም።
«ጌታችን ሆይ! ለእኛም ለነዚያም በእምነት ለቀደሙን ወንድሞቻችን ምህረትን አድርግ፤ በልቦቻችንም ውስጥ ለነዚያ ላመኑት ጥላቻን አታድርግ፤ ጌታችን ሆይ! አንተ ሩህሩህ አዛኝ ነህና» ይላሉ። (ሱረቱ አል-ሀሽር፡ 10)
Reference: ሱራ አል-ሐሽር ፶፱:፲