Loading...
Language: Amharic
رَّبِّ اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِمَن دَخَلَ بَيْتِيَ مُؤْمِنًا وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ وَلَا تَزِدِ الظَّالِمِينَ إِلَّا تَبَارًا
ረቢግፊር ሊ ወሊዋሊደይየ ወሊመን ደኸለ በይቲየ ሙእሚነን ወሊል ሙእሚኒነ ወል ሙእሚናት፤ ወላ ተዚዲዝ ዞሊሚነ ኢላ ተባራ።
«ጌታዬ ሆይ! ለእኔም፣ ለወላጆቼም፣ አማኝ ሆኖ በቤቴ ለገባ ሰውም፣ ለምእመናንም፣ ለምእመናትም ምህረት አድርግ፤ በዳዮችንም ጥፋትን እንጂ ሌላን አትጨምርላቸው» አለ። (ሱረቱ ኑህ፡ 28)
Reference: ሱራ ኑህ ፸፩:፳፰