Loading...
Language: Amharic
رَبِّ هَبْ لِي حُكْمًا وَأَلْحِقْنِي بِالصَّالِحِينَ ﴿٨٣﴾ وَاجْعَل لِّي لِسَانَ صِدْقٍ فِي الْآخِرِينَ ﴿٨٤﴾ وَاجْعَلْنِي مِن وَرَثَةِ جَنَّةِ النَّعِيمِ ﴿٨٥﴾
ረቢ ሀብ ሊ ሁክመን ወአልሂቅኒ ቢስ ሷሊሂን። ወጅዐል ሊ ሊሳነ ሲድቂን ፊል አኺሪን። ወጅዐልኒ ሚን ወረሰቲ ጀነቲን ነዒም።
«ጌታዬ ሆይ! ፍረድን ስጠኝ፤ ከመልካሞቹም ጋር አጋጣጥመኝ። (83) ለኔም በኋለኞቹ (ህዝቦች) ውስጥ መልካምን ዝና አድርግልኝ። (84) ከቅምጥል ገነት ወራሾችም አድርገኝ። (85)» (ሱረቱ አሽ-ሹዐራእ፡ 83-85)
Reference: ሱራ አሽ-ሹዐራእ ፳፮:፹፫-፹፭