Loading...
ለአላህ ምስጋና እና ፍራቻ (ሀዲስ)
Language: Amharic
ይህ ጽንሰ-ሀሳብ በዋሻው ሰዎች ሀዲስ ውስጥ ተካትቷል። ምክንያቱም ከእነርሱ እያንዳንዳቸው ለአላህ ብቻ ብለው የሰሩትን እና ወደ እርሱ ለመቀራረብ ያደረጉትን መልካም ስራ ጠቅሰዋልና። ስለዚህ በመልካም ስራቸው በተማጸኑ ጊዜ፣ አላህ ምላሽ ሰጣቸው።
Reference: ቡኻሪ፡ ፳፪፻፲፭