Loading...
Language: Amharic
وَلَا تُخْزِنِي يَوْمَ يُبْعَثُونَ ﴿٨٧﴾ يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ ﴿٨٨﴾ إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّـهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ ﴿٨٩﴾
ወላ ቱኽዚኒ የውመ ዩብዐሱን። የውመ ላ የንፈዑ ማሉን ወላ በኑን። ኢላ መን አተላሀ ቢቀልቢን ሰሊም።
«በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ። (87) ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን። (88) ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢሆን እንጂ። (89)» (ሱረቱ አሽ-ሹዐራእ፡ 87-89)
Reference: ሱራ አሽ-ሹዐራእ ፳፮:፹፯-፹፱