Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا أَتْمِمْ لَنَا نُورَنَا وَاغْفِرْ لَنَا ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ
ረበና አትሚም ለና ኑረና ወግፊር ለና ኢንነከ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር።
«ጌታችን ሆይ! ብርሃናችንን ሙሉልን፤ ለኛም ምህረትን አድርግ፤ አንተ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነህና»። (ሱረቱ አት-ተህሪም፡ 8)
Reference: ሱራ አት-ተህሪም ፷፮:፰