Loading...
ለልጅ (ለዘር) የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አል-አንቢያ)
Language: Amharic
رَبِّ لَا تَذَرْنِي فَرْدًا وَأَنتَ خَيْرُ الْوَارِثِينَ
ረቢ ላ ተዘርኒ ፈርደን ወአንተ ኸይሩል ዋሪሲን።
«ጌታዬ ሆይ! ብቻዬን (ያለ ልጅ) አትተወኝ፤ አንተም ከወራሾች ሁሉ በላጭ ነህ»። (ሱረቱ አል-አንቢያ፡ 89)
Reference: ሱራ አል-አንቢያእ ፳፩:፹፱