Loading...
Language: Amharic
رَبِّ أَوْزِعْنِي أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ الَّتِي أَنْعَمْتَ عَلَيَّ وَعَلَىٰ وَالِدَيَّ وَأَنْ أَعْمَلَ صَالِحًا تَرْضَاهُ وَأَدْخِلْنِي بِرَحْمَتِكَ فِي عِبَادِكَ الصَّالِحِينَ
ረቢ አውዚዕኒ አን አሽኩረ ኒዕመተከለቲ አንዐምተ ዐለይየ ወዐላ ዋሊደይየ ወአን አዕመለ ሷሊሀን ተርዷሁ ወአድኺልኒ ቢራህመቲከ ፊ ዒባዲከስ ሷሊሂን።
«ጌታዬ ሆይ! በኔና በወላጆቼ ላይ የለገስከውን ጸጋህን እንዳመሰግን፣ የምትወደውንም መልካም ሥራ እንድሠራ አበረታታኝ (ምራኝ) በእዝነትህም ከመልካሞቹ ባሮችህ ተራ አስገባኝ።» (ሱረቱ አን-ነምል፡ 19)
Reference: ሱራ አን-ነምል ፳፯:፲፱