Loading...
የነቢዩ ዩኑስ ዱዓ በችግር ጊዜ የሚደረግ (ሱረቱ አል-አንቢያ)
Language: Amharic
لَّا إِلَٰهَ إِلَّا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ
ላ ኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነዝ ዞሊሚን።
«ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ጥራት ይገባህ፤ እኔ በእርግጥ ከበዳዮዎቹ ነበርኩ።» (ሱረቱ አል-አንቢያ፡ 87)
Reference: ሱራ አል-አንቢያእ ፳፩:፹፯