Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا لَا تُؤَاخِذْنَا إِن نَّسِينَا أَوْ أَخْطَأْنَا ۚ رَبَّنَا وَلَا تَحْمِلْ عَلَيْنَا إِصْرًا كَمَا حَمَلْتَهُ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِنَا ۚ رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ ۖ وَاعْفُ عَنَّا وَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا ۚ أَنتَ مَوْلَانَا فَانصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ
ረበና ላ ቱአኺዝና ኢን ነሲና አው አኽጠእና፤ ረበና ወላ ተህሚል ዐለይና ኢስረን ከማ ሀመልተሁ ዐለለዚነ ሚን ቀብሊና፤ ረበና ወላ ቱሀሚልና ማ ላ ጣቀተ ለና ቢህ፤ ወዕፉ ዐንና ወግፊር ለና ወርሀምና፤ አንተ መውላና ፈንሱርና ዐለል ቀውሚል ካፊሪን።
«ጌታችን ሆይ! ብንረሳ ወይም ብንሳሳት አትymaxብን። ጌታችን ሆይ! ከባድ ሸክምንም እንደዚያ በነዚያ ከኛ በፊት በነበሩት ህዝቦች ላይ እንደጫንከው በኛ ላይ አትጫንብን። ጌታችን ሆይ! የለንም ችሎታ በሱ ለኛ የሆነን ነገር አታሸክመን። ከኛም ይቅርታን አድርግ፤ ለኛም ማር፤ እዘንልንም። አንተ ረዳታችን ነህና በካፊሮች ህዝቦች ላይ እርዳን።» (ሱረቱ አል-በቀራ፡ 286)
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፪፻፹፮