Loading...
የእምነት እና የምስክርነት ዱዓ (ሱረቱ አል-ማኢዳ)
Language: Amharic
رَبَّنَا آمَنَّا فَاكْتُبْنَا مَعَ الشَّاهِدِينَ
ረበና አመንና ፈክቱብና መዐሽ ሸሂዲን።
«ጌታችን ሆይ! አምነናልና ከመሰከሩት ሰዎች ጋር ጻፈን።» (ሱረቱ አል-ማኢዳ፡ 83)
Reference: ሱራ አል-ማኢዳህ ፭:፹፫