Loading...
Language: Amharic
حَسْبِيَ اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ ۖ وَهُوَ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ
ሀስቢየላሁ ላ ኢላሀ ኢላ ሁወ ዐለይሂ ተወከልቱ ወሁወ ረቡል ዐርሺል ዐዚም።
«አላህ በቂዬ ነው፤ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም። በእርሱ ላይ ተጠጋሁ፤ እርሱም የታላቁ አርሽ ጌታ ነው።» (ሱረቱ አት-ተውባ፡ 129)
Reference: ሱራ አት-ተውባህ ፱:፻፳፱