Loading...
ለሶብር (ትግስት) የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አል-አዕራፍ)
Language: Amharic
رَبَّنَا أَفْرِغْ عَلَيْنَا صَبْرًا وَتَوَفَّنَا مُسْلِمِينَ
ረበና አፍሪግ ዐለይና ሰብረን ወተወፈና ሙስሊሚን።
«ጌታችን ሆይ! በላያችን ላይ ትዕግስትን አፍስስብን፤ ሙስሊሞች ሆነንም ግደለን።» (ሱረቱ አል-አዕራፍ፡ 126)
Reference: ሱራ አል-አዕራፍ ፯:፻፳፮