Loading...
Language: Amharic
رَبِّ لَوْ شِئْتَ أَهْلَكْتَهُم مِّن قَبْلُ وَإِيَّايَ ۖ أَتُهْلِكُنَا بِمَا فَعَلَ السُّفَهَاءُ مِنَّا ۖ إِنْ هِيَ إِلَّا فِتْنَتُكَ تُضِلُّ بِهَا مَن تَشَاءُ وَتَهْدِي مَن تَشَاءُ ۖ أَنتَ وَلِيُّنَا فَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا ۖ وَأَنتَ خَيْرُ الْغَافِرِينَ ﴿١٥٥﴾ وَاكْتُبْ لَنَا فِي هَـٰذِهِ الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ إِنَّا هُدْنَا إِلَيْكَ ۚ ﴿١٥٦﴾
ረቢ ለው ሺእተ አህለክተሁም ሚን ቀብሉ ወኢያይ፤ አቱህሊኩና ቢማ ፈዐለስ ሱፈሀኡ ሚንና፤ ኢን ሂየ ኢላ ፊክነቱከ ቱዲሉ ቢሀ መን ተሻኡ ወተህዲ መን ተሻእ፤ አንተ ወሊዩና ፈግፊር ለና ወርሀምና ወአንተ ኸይሩል ጋፊሪን። ወክቱብ ለና ፊ ሀዚሂድ ዱንያ ሀሰነተን ወፊል አኺረቲ ኢንና ሁድና ኢለይክ።
«ጌታዬ ሆይ! በሻህ ኖሮ ከዚህ በፊት እነሱንም እኔንም ባጠፋህ ነበር። በኛ ውስጥ ያሉት ቂሎች በሠሩት ሥራ ታጠፋናለህን? እርሷ (ፈተናይቱ) መሞከሪያህ እንጂ ሌላ አይደለችም። በርሷ የሻህ ሰው ታጠማለህ፤ የሻህ ልንም ሰው ታቀናለህ። አንተ ረዳታችን ነህ፤ ለኛም ምህረት አድርግልን፤ እዘንልንም። አንተም ከምህረት አድራጊዎች ሁሉ በላጭ ነህ። (155) ለኛም በዚህች በቅርቢቱ ዓለም መልካምን ነገር በመጨረሻይቱም (መልካምን) ጻፍልን። እኛ ወደ አንተ ተመልሰናልና።» (ሱረቱ አል-አዕራፍ፡ 155-156)
Reference: ሱራ አል-አዕራፍ ፯:፻፶፭-፻፶፮