Loading...
Language: Amharic
رَبِّ إِنِّى وَهَنَ الْعَظْمُ مِنِّى وَاشْتَعَلَ الرَّأْسُ شَيْبًا وَلَمْ أَكُنۢ بِدُعَآئِكَ رَبِّ شَقِيًّا
ረቢ ኢኒ ወሀነል ዐዝሙ ሚኒ ወሽተዐለር ረእሱ ሸይበን ወለም አኩም ቢዱዓኢከ ረቢ ሸቂያ።
«ጌታዬ ሆይ! እኔ አጥንቴ ከእኔ ደከመ፤ ራስም ሽበትን ተቀጣጠለ፤ ጌታዬ ሆይ! በአንተ ጸሎት (ዱዓ) እምቢተኛ (ለይም) አልሆንኩም» አለ። (ሱረቱ መርየም፡ 4)
Reference: ሱራ ማርያም ፲፱:፬