Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا وَسِعْتَ كُلَّ شَيْءٍ رَّحْمَةً وَعِلْمًا فَاغْفِرْ لِلَّذِينَ تَابُوا وَاتَّبَعُوا سَبِيلَكَ وَقِهِمْ عَذَابَ الْجَحِيمِ
ረበና ወሲዕተ ኩለ ሸይኢር ራህመተን ወዒልመን ፈግፊር ሊለዚነ ታቡ ወተበዑ ሰቢለከ ወቂሂም ዐዛበል ጀሂም።
«ጌታችን ሆይ! ነገሩን ሁሉ በእዝነትና በዕውቀት አካበሃል፤ ለነዚያ ለተፀፀቱት መንገድህንም ለተከተሉት ምህረትን አድርግ፤ ከገሃነም ቅጣትም ጠብቃቸው።» (ሱረቱ ገፊር፡ 7)
Reference: ሱራ ጋፊር ፵:፯