Loading...
Language: Amharic
بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ ﴿١﴾ الْحَمْدُ لِلَّـهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ﴿٢﴾ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ ﴿٣﴾ مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ ﴿٤﴾ إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ ﴿٥﴾ اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ ﴿٦﴾ صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ ﴿٧﴾
ቢስሚላሂር ረህማኒር ረሂም። አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል ዐለሚን። አርረህማኒር ረሂም። ማሊኪ የውሚድ ዲን። ኢያከ ነዕቡዱ ወኢያከ ነስተዒን። ኢህዲነስ ሲራጠል ሙስተቂም። ሲራጠለዚነ አንዐምተ ዐለይሂም ገይሪል መግዱቢ ዐለይሂም ወለድ ዷሊን።
(1) በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው። (2) ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለሆነው። (3) እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ በጣም አዛኝ ለሆነው። (4) የፍርድ ቀን ባለቤት ለሆነው። (5) አንተን ብቻ እንገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታ እንጠይቃለን። (6) ቀጥተኛውን መንገድ ምራን። (7) የነዚያን በነሱ ላይ የለገስክላቸውን ሰዎች መንገድ (ምራን)፤ በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን)። (ሱረቱል ፋቲሃ፡ 1-7)
Reference: ሱራ አል-ፋቲሓ ፩:፩-፯