Loading...
Language: Amharic
اللَّـهُمَّ مَالِكَ الْمُلْكِ تُؤْتِي الْمُلْكَ مَن تَشَاءُ وَتَنزِعُ الْمُلْكَ مِمَّن تَشَاءُ وَتُعِزُّ مَن تَشَاءُ وَتُذِلُّ مَن تَشَاءُ ۖ بِيَدِكَ الْخَيْرُ ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ
አላሁመ ማሊከል ሙልኪ ቱእቲል ሙክለ መን ተሻኡ ወተንዚዑል ሙልከ ሚሜን ተሻኡ ወቱዒዙ መን ተሻኡ ወቱዚሉ መን ተሻኡ ቢየዲከል ኸይር፤ ኢንነከ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር።
«የንግስና ባለቤት የሆንክ አላህ ሆይ! ለሻኸው ሰው ንግስናን ትሰጣለህ፤ ከሻኸውም ሰው ንግስናን ትነጥቃለህ። የሻኸውን ሰው ታከብራለህ፤ የሻኸውንም ሰው ታዋርዳለህ። መልካም ነገር ሁሉ በእጅህ ነው። አንተ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነህና በል።» (ሱረቱ አሊ-ዒምራን፡ 26)
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፳፮