Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا آمَنَّا بِمَا أَنزَلْتَ وَاتَّبَعْنَا الرَّسُولَ فَاكْتُبْنَا مَعَ الشَّاهِدِينَ
ረበና አመንና ቢማ አንዘልተ ወተበዕነር ረሱለ ፈክቱብና መዐሽ ሸሂዲን።
«ጌታችን ሆይ! ባወረድከው መጽሐፍ አመንን፤ መልክተኛውንም ተከተልን፤ ስለዚህ ከመሰከሩት ሰዎች ጋር ጻፈን።» (ሱረቱ አሊ-ዒምራን፡ 53)
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፶፫