Loading...
Language: Amharic
رَبِّ اجْعَلْ هَـٰذَا الْبَلَدَ آمِنًا وَاجْنُبْنِي وَبَنِيَّ أَن نَّعْبُدَ الْأَصْنَامَ
ረቢጅዐል ሀዘል በለደ አሚነን ወጅኑብኒ ወበኒየ አን ነዕቡደል አስናም።
«ጌታዬ ሆይ! ይህንን አገር (መካን) ጸጥተኛ አድርገው። እኔንም ልጆቼንም ጣዖታትን ከመገዛት አርቀን።» (ሱረቱ ኢብራሂም፡ 35)
Reference: ሱራ ኢብራሂም ፲፬:፴፭