Loading...
Language: Amharic
رَّبِّ أَدْخِلْنِي مُدْخَلَ صِدْقٍ وَأَخْرِجْنِي مُخْرَجَ صِدْقٍ وَاجْعَل لِّي مِن لَّدُنكَ سُلْطَانًا نَّصِيرًا
ረቢ አድኺልኒ ሙድኸለ ሲድቂን ወአኽሪጅኒ ሙኽረጀ ሲድቂን ወጅዐል ሊ ሚን ለዱንከ ሱልጣነን ነሲራ።
«ጌታዬ ሆይ! መልካምን ማግባት አግብቼ፤ መልካምንም ማውጣት አውጣኝ። ከአንተም ዘንድ ለእኔ ረዳትን ስልጣን አድርግልኝ» በል። (ሱረቱ አል-ኢስራእ፡ 80)
Reference: ሱራ አል-ኢስራእ ፲፯:፹