Loading...
Language: Amharic
رَبِّ اشْرَحْ لِي صَدْرِي ﴿٢٥﴾ وَيَسِّرْ لِي أَمْرِي ﴿٢٦﴾ وَاحْلُلْ عُقْدَةً مِّن لِّسَانِي ﴿٢٧﴾ يَفْقَهُوا قَوْلِي ﴿٢٨﴾
ረቢሽረህ ሊ ሰድሪ። ወየሲር ሊ አምሪ። ወህሉል ዑቅደተም ሚን ሊሳኒ። የፍቀሁ ቀውሊ።
(ሙሳ) «ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፈፋልኝ። (25) ነገሬንም ለእኔ አግራራልኝ። (26) ከምላሴም እስራትን ፍታ። (27) ንግግሬን ያውቁ ዘንድ።(28)» (ሱረቱ ጣ-ሃ፡ 25-28)
Reference: ሱራ ጧሃ ፳:፳፭-፳፰